ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 24:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊት ሕዝቡን የሚቀሥፈውን መልአክ ባየ ጊዜ እግዚአብሔርን፣ “እነሆ ኀጢአት የሠራሁም የተሳሳትሁም እኔ ነኝ፤ እነዚህ ግን በጎች ናቸው፤ ምን አጠፉ? እጅህ በእኔና በአባቴ ቤት ላይ ትሁን” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 24:17