ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 23:33-39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

33. የአሮዳዊው የሣማ ልጅ፣የአሮዳዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤

34. የማዕካታዊው የአሐሰባይ ልጅ ኤሌፋላት፣የጊሎናዊው የአኪጦፌል ልጅ ኤሊአም፣

35. ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፤አርባዊው ፈዓራይ፣

36. የሱባ ሰው የሆነው የናታን ልጅ ይግዓል፣

37. አሞናዊው ጻሌቅ፣የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጦር መሣሪያ ያዥ የነበረው ብኤሮታዊው ነሃራይ፣

38. ይትራዊው ዒራስ፣ይትራዊው ጋሬብ፣

39. እንዲሁም ኬጢያዊው ኦርዮ፤በጠቅላላው ሠላሳ ሰባት ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 23