ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 23:33-36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

33. የአሮዳዊው የሣማ ልጅ፣የአሮዳዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤

34. የማዕካታዊው የአሐሰባይ ልጅ ኤሌፋላት፣የጊሎናዊው የአኪጦፌል ልጅ ኤሊአም፣

35. ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፤አርባዊው ፈዓራይ፣

36. የሱባ ሰው የሆነው የናታን ልጅ ይግዓል፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 23