ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 23:28-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. አሆሃዊው ጸልሞን፣ነጦፋዊው ማህራይ፣

29. የነጦፋዊው የበዓና ልጅ ሔሌብ፣ከብንያም ወገን የጊብዓ ሰው የሆነው የሪባይ ልጅ ኢታይ፣

30. ጲርዓቶናዊው በናያስ፣የገዓስ ሸለቆ ሰው ሂዳይ፣

31. ዓረባዊው አቢዓልቦን፣በርሑማዊው ዓዝሞት፣

32. ሸዓልቦናዊው ኤሊያሕባ፣የአሳን ልጆች፤ ዮናታን የተባለው፣

33. የአሮዳዊው የሣማ ልጅ፣የአሮዳዊው የሻራር ልጅ አሒአም፤

34. የማዕካታዊው የአሐሰባይ ልጅ ኤሌፋላት፣የጊሎናዊው የአኪጦፌል ልጅ ኤሊአም፣

35. ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፤አርባዊው ፈዓራይ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 23