ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 23:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የቀብጽኤል አገር ሰው የሆነው የዮዳሄ ልጅ በናያስ ታላቅ ጀብዱ የሠራ ሌላው ጐበዝ ተዋጊ ነበረ፤ እርሱም ሁለት በጣም የታወቁ የሞዓብን ሰዎች ገደለ፤ እንዲሁም በረዶ በጣለበት ዕለት በጒድጓድ ውስጥ ገብቶ አንበሳ ገድሎአል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 23:20