ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 22:50-51 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

50. ስለዚህ እግዚአብሔር ሆይ፤በመንግሥታት መካከል አመሰግንሃለሁ፤ ለስምህም ምስጋና እዘምራለሁ።

51. ለንጉሡ ታላቅ ድል ይሰጠዋል፤ለቀባው ለዳዊትና ለዘሩ፣ለዘላለም የማይለወጥ ፍቅሩን ያሳየዋል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 22