ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 22:48-51 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

48. የሚበቀልልኝ አምላክ፣መንግሥታትንም ከሥሬ የሚያስገዛልኝ እርሱ ነው፤

49. እርሱ ከጠላቶቼ እጅ ነጻ ያወጣኛል።አንተ ከጠላቶቼ በላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ፤ከጨካኝ ሰዎችም እጅ ታደግኸኝ።

50. ስለዚህ እግዚአብሔር ሆይ፤በመንግሥታት መካከል አመሰግንሃለሁ፤ ለስምህም ምስጋና እዘምራለሁ።

51. ለንጉሡ ታላቅ ድል ይሰጠዋል፤ለቀባው ለዳዊትና ለዘሩ፣ለዘላለም የማይለወጥ ፍቅሩን ያሳየዋል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 22