ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 21:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለገባዖናውያን አሳልፎ ሰጣቸው፤ እነርሱም ገድለው በኰረብታው ላይ በእግዚአብሔር ፊት ሰቀሏቸው። ሰባቱም በአንድነት ወደቁ፤ የተገደሉትም በመከሩ ወራት የመጀመሪያ ቀኖች፣ የገብስ ዐጨዳ በተጀመረበት ዕለት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 21:9