ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 21:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡ ገባዖናውያንን ጠርቶ አነጋገራቸው። ገባዖናውያን ከአሞራውያን የተረፉ እንጂ ከእስራኤል ወገን አልነበሩም፤ እስራኤላውያን ሊጠብቋቸው ቢምሉላቸውም፣ ሳኦል ግን ለእስራኤልና ለይሁዳ ካለው ቅናት የተነሣ ሙሉ በሙሉ ሊያጠፋቸው ፈልጎ ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 21:2