ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 21:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህ በኋላ ጎብ በተባለ ስፍራ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሌላ ጦርነት ተደረገ። በዚያን ጊዜም ኩሳታዊው ሴቦካይ፣ ከራፋይም ዘሮች አንዱ የሆነውን፣ ሳፍን ገደለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 21:18