ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 21:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሄዶ የሳኦልንና የልጁን የዮናታንን ዐፅም ከኢያቢስ ገለዓድ ሰዎች ወሰደ፤ የኢያቢስ ሰዎች፣ ፍልስጥኤማውያን ሳኦልን በጊልቦዓ ከገደሉ በኋላ እነርሱን ከሰቀሉት ከቤትሳን አደባባይ በድብቅ ወስደዋቸው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 21:12