ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 20:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገሩስ እንዲህ አይደለም፤ የኰረብታማው የኤፍሬሙ አገር ሰው፣ የቢክሪ ልጅ ሳቤዔ እጁን በንጉሡ በዳዊት ላይ አንሥቶአል፤ እናንተ ይህን ሰው ብቻ ስጡኝ እንጂ እኔ ከተማዪቱን ትቼ እሄዳለሁ” አላት።ሴቲቱም ኢዮአብን፣ “የሰውየው ራስ ተቈርጦ በግንቡ ላይ ይወረወርልሃል” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 20:21