ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 2:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የይሁዳም ሰዎች ወደ ኬብሮን መጡ፤ በዚያም ዳዊትን ቀብተው በይሁዳ ቤት ላይ አነገሡት።ሳኦልን የቀበሩት የኢያቢስ ገለዓድ ሰዎች መሆናቸውን ለዳዊት በነገሩት ጊዜ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 2:4