ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 18:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎቹ ግን፣ “አንተ መውጣት የለብህም፤ እንድንሸሽ ብንገደድ፣ ሰዎቹ ከቁም ነገር አይቈጥሩንም፤ ግማሾቻችን እንኳ ብንሞት ደንታቸው አይደለም፣ አንተ ግን ብቻህን ከእኛ ከዐሥሩ ሺህ ትበልጣለህ፤ ስለዚህ በከተማ ሆነህ ብትረዳን ይሻላል” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 18:3