ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 16:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ንጉሡ ሲባን፣ “የሜምፊቦስቴ የነበረው ሁሉ ከእንግዲህ ያንተ ነው” አለው።ሲባም፣ “በታላቅ ትሕትና በግንባሬ ተደፍቼ እጅ እነሣለሁ፤ ንጉሥ ጌታዬ ሆይ፤ በፊትህ ሞገስ ላግኝ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 16:4