ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 16:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያም ጊዜ አኪጦፌል የሚሰጠው ምክር ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል እንደ መጠየቅ ይቈጠር ነበር፤ ዳዊትም ሆነ አቤሴሎም የአኪጦፌልን ምክር የሚቀበሉት በዚህ ሁኔታ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 16:23