ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 16:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህም ዳዊትና ሰዎቹ መንገዳቸውን ቀጠሉ፤ ሳሚም በአንጻሩ ባለው ኰረብታ ጥግ ጥግ እየሄደ ይራገም፣ ድንጋይ ይወረውርበትና ዐፈር ይበትንበት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 16:13