ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 15:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊት ግን እያለቀሰ የደብረ ዘይትን ተራራ ሽቅብ ወጣ፤ ራሱን ተከናንቦ፣ ባዶ እግሩን ነበር፤ አብሮት ያለውም ሕዝብ ሁሉ እንደዚሁ ራሱን ተከናንቦ እያለቀሰ ሽቅብ ይወጣ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 15:30