ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 14:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም አቤሴሎም ለአገልጋዮቹ “ተመልከቱ የኢዮአብ ዕርሻ የሚገኘው ከእኔ ዕርሻ አጠገብ ነው፤ በዕርሻው ላይ የገብስ አዝመራ አለው፤ ሄዳችሁም እሳት ልቀቁበት” አላቸው። ስለዚህ የአቤሴሎም አገልጋዮች ሄደው የኢዮአብን ዕርሻ በእሳት አቃጠሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 14:30