ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 12:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ዳዊት ሚስቱን ቤርሳቤህን አጽናናት፤ ወደ እርሷም ገብቶ አብሮአት ተኛ፤ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ሰሎሞን አለው። እግዚአብሔርም ወደደው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 12:24