ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 11:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በማግስቱም ዳዊት ራሱ ባለበት ግብዣ አድርጎለት በላ፤ ጠጣ፤ አሰከረውም፤ ሲመሽም ኦርዮን በምንጣፉ ላይ ለመተኛት የጌታው አሽከሮች ወዳሉበት ወጥቶ ሄደ እንጂ ወደ ቤቱ አልወረደም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 11:13