ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 10:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትም፣ “አባቱ ቸርነትን እንዳደረገልኝ ሁሉ፣ እኔም ለናዖስ ልጅ ለሐኖን ወሮታውን ልክፈል” ሲል አሰበ። ስለዚህ ስለ አባቱ ሞት የተሰማውን ሐዘን እንዲገልጹለት ዳዊት መልክተኞችን ላከ።የዳዊት ሰዎች ወደ አሞናውያን ምድር በደረሱ ጊዜ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 10:2