ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 1:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሦስተኛውም ቀን የተቀደደ ልብስ የለበሰ፣ በራሱም ላይ ትቢያ የነሰነሰ አንድ ሰው ከሳኦል ሰፈር መጣ። ወደ ዳዊት እንደ ደረሰም፣ ወደ መሬት ለጥ ብሎ በአክብሮት እጅ ነሣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 1:2