ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 9:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በትውልድ ሐረግ መዝገቡ ላይ በተጻፈው መሠረት ከብንያም ነገድ የሕዝቡ ቍጥር ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ስድስት ነበረ፤ እነዚህ ሁሉ ወንዶች የቤተ ሰብ አለቆች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 9:9