ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 7:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የቤላ ወንዶች ልጆች፤ኤሴቦን፣ ኦዚ፣ ዑዝኤል፣ ኢያሪሙት፣ ዒሪ፤ ባጠቃላይ አምስት ሲሆኑ፣ የቤተ ሰብ አለቆች ናቸው፤ በትውልድ ሐረግ መዝገባቸው ሃያ ሁለት ሺህ ሠላሳ አራት ተዋጊ ሰዎች ተመዝግበዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 7:7