ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 7:38-40 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

38. የዬቴር ወንዶች ልጆች፤ዮሮኒ፣ ፊስጳ፣ አራ።

39. የዑላ ወንዶች ልጆች፤ኤራ፣ ሐኒኤል፣ ሪጽያ።

40. እነዚህ ሁሉ የአሴር ዘሮች ናቸው፤ እነርሱም የቤተ ሰብ አለቆች፣ ምርጥ ሰዎች፣ ብርቱ ተዋጊዎችና ድንቅ መሪዎች ነበሩ። በትውልድ መዝገባቸው እንደ ተጻፈው ለውጊያ ብቁ የሆኑት ወንዶች ቍጥር ሃያ ስድስት ሺህ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 7