ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 6:78-81 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

78. ከዮርዳኖስ ወንዝ ማዶ ኪኢያሪኮ በስተ ምሥራቅ ከሚገኘው ከሮቤል ነገድ፣በምድረ በዳ የሚገኘውን ቦሶርን፣ ያሳን፣

79. ቅዴሞትንና ሜፍዓትን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ፤

80. ከጋድ ነገድ በገለዓድ የምትገኘውንሬማትን፣ መሃናይምን፣

81. ሐሴቦንና ኢያዜርን ከነመሰማሪያዎቻቸው ወሰዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6