ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 6:66-68 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

66. ለአንዳንድ የቀዓት ጐሣዎችም ከኤፍሬም ነገድ ድርሻ ላይ የሚኖሩበት ቦታ ተሰጣቸው።

67. በኰረብታማው በኤፍሬም ምድር የሚገኙትን የመማፀኛ ከተሞች ሴኬምን፣ ጌዝርን፣

68. ዮቅምዓምን፣ ቤትሖሮን፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6