ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 6:6-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. ኦዚ ዘራእያን ወለደ፤ዘራእያ መራዮትን ወለደ፤

7. መራዮት አማርያን ወለደ፤አማርያ አኪጦብን ወለደ፤

8. አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤

9. ሳዶቅ አኪማአስን ወለደ፤አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤ዓዛርያስ ዮሐናን ወለደ፤

10. ዮሐናን ዓዛርያስን ወለደ፤ እርሱም ሰሎሞን በኢየሩሳሌም ባሠራው ቤተ መቅደስ በክህነት ያገለገለ ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6