ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 6:51-56 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

51. ልጁ ቡቂ፣ልጁ ኦዚ፣ ልጁ ዘራእያ፣

52. ልጁ መራዮት፣ ልጁ አማርያ፣ልጁ አኪጦብ፣

53. ልጁ ሳዶቅ፣ልጁ አኪማአስ።

54. መኖሪያዎቻቸው እንዲሆኑ የተመደቡላቸው ቦታዎች እነዚህ ናቸው፤ የመጀመሪያው ዕጣ የእነርሱ ስለ ሆነ፣ ከቀዓት ጐሣ ለሆኑት ለአሮን ዘሮች የተመደቡላቸው መኖሪያዎች እነዚህ ነበሩ።

55. ለእነርሱም በይሁዳ ምድር የምትገኘው ኬብሮንና በዙሪያዋ ያለው የግጦሽ ቦታ ተሰጠ፤

56. በኬብሮን ዙሪያ የሚገኙት የዕርሻ ቦታዎችና መንደሮች ግን ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ ተሰጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6