ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 6:38-46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

38. የይስዓር ልጅ፣ የቀዓት ልጅ፣የሌዊ ልጅ፣ የእስራኤል ልጅ።

39. እንዲሁም የሔማን ወንድም አሳፍ በስተ ቀኙ ሆኖ ያገለግል ነበር፤አሳፍ የበራክያ ልጅ፣ የሳምዓ ልጅ፣

40. የሚካኤል ልጅ፣ የበዓሤያ ልጅ፣የመልክያ ልጅ፣

41. የኤትኒ ልጅ፣የዛራ ልጅ፣ የዓዳያ ልጅ፣

42. የኤታን ልጅ፣ የዛማት ልጅ፣የሰሜኢ ልጅ፣

43. የኢኤት ልጅ፣የጌድሶን ልጅ፣ የሌዊ ልጅ፤

44. በስተግራቸው በኩል አብረዋቸው ያሉት የሜራሪ ልጆች፤የቂሳ ልጅ ኤታን፣ የአብዲ ልጅ፣የማሎክ ልጅ፣

45. የሐሸብያ ልጅ፣የአሜስያስ ልጅ፣ የኬልቅያስ ልጅ፣

46. የአማሲ ልጅ፣ የባኒ ልጅ፣የሴሜር ልጅ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6