ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 6:24-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ልጁ ኢኢት፣ ልጁ ኡርኤል፣ልጁ ዖዝያ፣ ልጁ ሳውል።

25. የሕልቃና ዘሮች፤አማሢ፣ አኪሞት።

26. ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሱፊ፣ልጁ ናሐት፣

27. ልጁ ኤልያብ፣ልጁ ይሮሐም፣ ልጁ ሕልቃና፣ልጁ ሳሙኤል።

28. የሳሙኤል ወንዶች ልጆች፤የበኵር ልጁ ኢዮኤል፣ሁለተኛው ልጁ አብያ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6