ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 6:18-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. የቀሃት ወንዶች ልጆች፤እምበረም፣ ይስዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል።

19. የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ሞሖሊ፣ ሙሲ።በየአባቶቻቸው ቤተ ሰብ የተቈጠሩት የሌዊ ጐሣዎች የሚከተሉት ናቸው፤

20. ከጌርሶን፤ልጁ ሎቤኒ፣ ልጁ ኢኤት፣ልጁ ዛማት፣

21. ልጁ ዮአክ፣ልጁ አዶ፣ ልጁ ዛራ፣ ልጁ ያትራይ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6