ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 6:17-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. የጌድሶን ወንዶች ልጆች፤ሎቤኒ፣ ሰሜኢ።

18. የቀሃት ወንዶች ልጆች፤እምበረም፣ ይስዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል።

19. የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ሞሖሊ፣ ሙሲ።በየአባቶቻቸው ቤተ ሰብ የተቈጠሩት የሌዊ ጐሣዎች የሚከተሉት ናቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6