ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 6:1-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የሌዊ ወንዶች ልጆች፤ጌድሶን፣ ቀዓት፣ ሜራሪ።

2. የቀዓት ወንዶች ልጆች፤እንበረም፣ ይስዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል።

3. የእምበረም ልጆች፤አሮን፣ ሙሴ፣ ማርያም።የአሮን ወንዶች ልጆች፤ናዳብ፣ አብዮድ፣ አልዓዛር፣ ኢታምር።

4. አልዓዛር ፊንሐስን ወለደ፤ፊንሐስ አቢሱን ወለደ፤

5. አቢሱ ቡቂን ወለደ፤ቡቂ ኦዚን ወለደ፤

6. ኦዚ ዘራእያን ወለደ፤ዘራእያ መራዮትን ወለደ፤

7. መራዮት አማርያን ወለደ፤አማርያ አኪጦብን ወለደ፤

8. አኪጦብ ሳዶቅን ወለደ፤

9. ሳዶቅ አኪማአስን ወለደ፤አኪማአስ ዓዛርያስን ወለደ፤ዓዛርያስ ዮሐናን ወለደ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6