ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 6:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የሌዊ ወንዶች ልጆች፤ጌድሶን፣ ቀዓት፣ ሜራሪ።

2. የቀዓት ወንዶች ልጆች፤እንበረም፣ ይስዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል።

3. የእምበረም ልጆች፤አሮን፣ ሙሴ፣ ማርያም።የአሮን ወንዶች ልጆች፤ናዳብ፣ አብዮድ፣ አልዓዛር፣ ኢታምር።

4. አልዓዛር ፊንሐስን ወለደ፤ፊንሐስ አቢሱን ወለደ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 6