ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 5:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሮቤል፣ የጋድና የምናሴ ነገድ እኩሌታ አርባ አራት ሺህ ሰባት መቶ ሥልሳ ብቁ የጦር ሰዎች ነበሩአቸው። እነርሱም ጋሻ መያዝ፣ ሰይፍ መምዘዝና ቀስት መሳብ የሚችሉ ጠንካራና በውጊያ የሠለጠኑ ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 5:18