ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 3:15-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. የኢዮስያስ ወንዶች ልጆች፤በኵሩ ዮሐናን፣ሁለተኛ ልጁ ኢዮአቄም፣ሦስተኛ ልጁ ሴዴቅያስ፣አራተኛ ልጁ ሰሎም።

16. የኢዮአቄም ዘሮች፤ልጁ ኢኮንያ፣ልጁ ሴዴቅያስ።

17. የምርኮኛው የኢኮንያን ዘሮች፤ልጁ ሰላትያል፣

18. መልኪራም፣ ፈዳያ፣ ሼናጻር፣ ይቃምያ፣ ሆሻማ፣ ነዳብያ።

19. የፈዳያ ወንዶች ልጆች፤ዘሩባቤል፣ ሰሜኢ።የዘሩባቤል ወንዶች ልጆች፤ሜሱላም፣ ሐናንያ፤እኅታቸው ሰሎሚት ትባላለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 3