ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 3:14-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. የምናሴ ልጅ አሞጽ፣የአሞጽ ልጅ ኢዮስያስ።

15. የኢዮስያስ ወንዶች ልጆች፤በኵሩ ዮሐናን፣ሁለተኛ ልጁ ኢዮአቄም፣ሦስተኛ ልጁ ሴዴቅያስ፣አራተኛ ልጁ ሰሎም።

16. የኢዮአቄም ዘሮች፤ልጁ ኢኮንያ፣ልጁ ሴዴቅያስ።

17. የምርኮኛው የኢኮንያን ዘሮች፤ልጁ ሰላትያል፣

18. መልኪራም፣ ፈዳያ፣ ሼናጻር፣ ይቃምያ፣ ሆሻማ፣ ነዳብያ።

19. የፈዳያ ወንዶች ልጆች፤ዘሩባቤል፣ ሰሜኢ።የዘሩባቤል ወንዶች ልጆች፤ሜሱላም፣ ሐናንያ፤እኅታቸው ሰሎሚት ትባላለች።

20. ሌሎችም አምስት ልጆች ነበሩ፤እነርሱም ሐሹባ፣ ኦሄል፣ በራክያ፣ ሐሳድያ፣ ዮሻብሒሴድ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 3