ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 27:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአራተኛው ወር አራተኛው የበላይ አዛዥ የኢዮአብ ወንድም አሣሄል ሲሆን፣ በእግሩ የተተካውም ልጁ ዝባድያ ነው፤ በሥሩም ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 27:7