ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 27:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሦስተኛውም ወር የሦስተኛው ክፍለ ጦር የበላይ አዛዥ የካህኑ የዮዳሄ ልጅ በናያስ ነበረ፤ ዋናው እርሱ ሲሆን፣ በሥሩ ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 27:5