ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 27:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእስራኤል የቤተ ሰብ አለቆች፣ የሻለቆች፣ የመቶ አለቆች እንዲሁም ዓመቱን ሙሉ በየወሩ የሚመደቡትን ዋና ዋና ክፍሎች በተመለከተ ንጉሡን ያገለገሉ አለቆቻቸው ዝርዝር ይህ ነው። እያንዳንዱ ዋና ክፍል ሃያ አራት ሺህ ሰው ነበረው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 27:1