ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 24:27-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ከያዝያ በኖ፣ ሾሃም፣ ዘኩር፣ ዔብሪ።

28. ከሞሖሊ፤ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።

29. ከቂስ፤ የቂስ ወንድ ልጅ፤ይረሕምኤል።

30. የሙሲ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ዔዳር፣ ኢያሪሙት።እነዚህ እንግዲህ እንደየቤተ ሰባቸው የተቈጠሩ ሌዋውያን ነበሩ።

31. ወንድሞቻቸው የአሮን ዘሮች እንዳደረጉት ሁሉ፣ እነዚህም በንጉሥ ዳዊት፣ በሳዶቅ፣ በአቢሜሌክ እንዲሁም የካህናቱና የሌዋውያኑ ቤተ ሰብ አለቆች ባሉበት ዕጣ ተጣጣሉ፤ የበኵሩም ቤተ ሰቦች እንደ ትንሹ ወንድም ቤተ ሰብ እኩል ዕጣ ተጣለላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 24