ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 24:23-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ይሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚኤል፣ አራተኛው ይቀምዓም።

24. የዑዝኤል ልጅ፤ ሚካ።ከሚካ ወንዶች ልጆች ሻሚር።

25. የሚካ ወንድም ይሺያ፤ከይሺያ ወንዶች ልጆች ዘካርያስ።

26. የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ።የያዝያ ወንድ ልጅ በኖ።

27. የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ከያዝያ በኖ፣ ሾሃም፣ ዘኩር፣ ዔብሪ።

28. ከሞሖሊ፤ አልዓዛር፤ ይህ ሰው ወንዶች ልጆች አልነበሩትም።

29. ከቂስ፤ የቂስ ወንድ ልጅ፤ይረሕምኤል።

30. የሙሲ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ዔዳር፣ ኢያሪሙት።እነዚህ እንግዲህ እንደየቤተ ሰባቸው የተቈጠሩ ሌዋውያን ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 24