ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 17:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከግብፅ ተቤዥተህ እንዳወጣኸው እንደ ሕዝብህ እንደ እስራኤል ያለ ማን አለ? እነርሱ እግዚአብሔር ለራሱ ሊቤዣቸው ከምድር ሕዝቦች መካከል የመረጣቸው ናቸው፤ በሕዝብህም ፊት ታላላቅና አስፈሪ ነገሮችን በማድረግ መንግሥታትን በፊታቸው አሳደድህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 17:21