ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 17:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክ ሆይ፤ ይህ በፊትህ በቂ እንዳልሆነ ቈጥረህ ስለ ወደፊቱ የባሪያህ ቤት ተናገርህ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ እኔንም ከሰዎች ሁሉ እጅግ የከበረ ሰው አድርገህ ተመለከትኸኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 17:17