ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 13:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትና እስራኤላውያን ሁሉ በኪሩብና በኪሩብ መካከል የተቀመጠውን ስሙም በእርሱ የተጠራውን፣ የእግዚአብሔር አምላክን ታቦት ከዚያ ለማምጣት በይሁዳ ወዳለችው ቂርያትይዓሪም ወደተባለችው ወደ በኣላ ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 13:6