ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 11:36-41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

36. ምኬራታዊው ኦፌር፣ፍሎናዊው አኪያ፣

37. ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፣የኤዝባይ ልጅ ነዕራይ፤

38. የናታን ወንድም ኢዮኤል፣የሃግሪ ልጅ ሚብሐር፣

39. አሞናዊው ጼሌቅ፣የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ነሃራይ፣

40. ይትራዊው ዒራስ፣ይትራዊው ጋሬብ፣

41. ኬጢያዊው ኦርዮ፣የአሕላይ ልጅ ዛባድ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 11