ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 11:34-46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. የጊዞናዊው የአሳን ልጆች፣የሃራራዊው የሻጌ ልጅ ዮናታን፣

35. የሃራራዊው የሳኮር ልጅ አሒአም፣የኡር ልጅ ኤሊፋል፣

36. ምኬራታዊው ኦፌር፣ፍሎናዊው አኪያ፣

37. ቀርሜሎሳዊው ሐጽሮ፣የኤዝባይ ልጅ ነዕራይ፤

38. የናታን ወንድም ኢዮኤል፣የሃግሪ ልጅ ሚብሐር፣

39. አሞናዊው ጼሌቅ፣የጽሩያ ልጅ የኢዮአብ ጋሻ ጃግሬ ቤሮታዊው ነሃራይ፣

40. ይትራዊው ዒራስ፣ይትራዊው ጋሬብ፣

41. ኬጢያዊው ኦርዮ፣የአሕላይ ልጅ ዛባድ፣

42. የሮቤላዊው የሺዛ ልጅ ዓዲና፤እርሱም የሮቤላውያንና አብረውትለነበሩት የሠላሳ ሰዎች አለቃ ነበረ።

43. የማዕካ ልጅ ሐናን፣ሚትናዊው ኢዮሣፍጥ፣

44. አስታሮታዊው ዖዝያ፣ የአሮዔራዊውየኮታም ልጆች ሻማና ይዒኤል፣

45. የሺምሪ ልጅ ይዲኤል፣ወንድሙም ቴዳዊው ዮሐ፣

46. መሐዋዊው ኤሊኤል፣የኤልነዓም ልጆች ይሪባይና ዮሻውያ፣ሞዓባዊው ይትማ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 11