ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 1:40-44 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

40. የሦባል ወንዶች ልጆች፤ዓልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ስፎ፣ አውናም።የጽብዖን ወንዶች ልጆች፤አያ፣ ዓና።

41. የዓና ወንድ ልጅ፤ዲሶን።የዲሶን ወንዶች ልጆች፤ሔምዳን፣ ኤስባን፣ ይትራን፣ ክራን።

42. የኤጽር ወንዶች ልጆች፤ቢልሐን፣ ዛዕዋን፣ ዓቃን።የዲሳን ወንዶች ልጆች፤ዑፅ፣ አራን።

43. በእስራኤል አንድም ንጉሥ ገና ሳይነግሥ በኤዶም ምድር የነገሡ ነገሥታት እነዚህ ናቸው፤ የቢዖር ልጅ ባላቅ፤ ከተማዪቱም ዲንሃባ ትባል ነበር።

44. ባላቅ ሲሞትም የባሶራ ሰው የሆነው የዛራ ልጅ ኢዮባብ በእግሩ ተተክቶ ነገሠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 1